Ethiopian WritersMay 12, 20221 min ዕውቀት ፊደል ከማወቅ ይጀምራል።የአማርኛ ፊደላት ፊደሎቻችን ዕንወቅ የአቦጊዳ ፊደላት #ኢትዮጵያ #ፊደል #አማርኛ
Ethiopian WritersMay 6, 20221 min ትልቋ ኢትዮጵያ የብዙ ነገዶች ማኅበረሰብ ከደራሲ ዶናልድ ሌቪን ትርጉም አቶ ሚሊዮን ነቅንቅ አዲስ አበባ 2007 ዓ .ም. ታተመ የአንድን ማኅበረስብ ድንበሮችና በየክፍሉ መሃል በስፋትም ሆነ በዓይነት የአለውን አመዳደብ ከመደንገግ...
Ethiopian WritersMay 6, 20221 min ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ 1922-1929 ስለ ሴቶች ተማሪ ቤት ግርማዊት እቴጌ መነን በአዲስ አበባ የሰሩት የሴቶች ትምህርት ቤት ባለፈው ዓመት በሚያዚያ ወር ተከፍቶ ሥራውን ሲሰራ ከርሞ ነበር። በዚህም ዓመት የምረቃ በዓል እንዲደርግለት ስለ...
Ethiopian WritersApr 22, 20221 min የዘርሲዎች ፍቅርበፍቅረማርቆስ ደስታ "የኔነት ስሜት በአንድ ወገን፣ የእኛነት ስሜት በሌላ በኩል እንደምሶሶ ተራርቆ የተተከለበት መሬት አሁንም ስቃይዋን ለመቀነስና ዕድሜዋን ለማርዘም፣ ቀሪ ውበቷን እንደያዘች እንድትቆይ ለማድረግ...
Ethiopian WritersApr 22, 20221 min ፍቅር እስከ መቃብርከደራሲ አዲስ አለማየሁ ደህና-- ነኝኮ! አይ--- አይ--ዞሽ ደህ---ና ነኝ! ነይ እ--ዚህ ተቀመጭና ደ--ግፊኝ!" አለ በዛብህ:: አንዳንዱን ቃል መጨረስ ልክ እንደ ክፉ ዳገት አድክሞት እመሃከል ላይ እያቋረጠ...
Ethiopian WritersFeb 27, 20221 min ያች ቀን ተረሳችከትምህርት ቤት ወደ ቆንስላ ሥራ ከደራሲ ሕይወት ኅዳሩ ከ1925 - 1933 ታተመ አዲስ አበባ 1967 ዓ. ም. "የሚስ ፓንክህረስት ደብዳቤዎች ደግሞ ፤ ጥር 3 ቀን 1931 ዓ. ም. ክቡር አቶ ኀዳሩ ስለደብዳቤዎ...
Ethiopian WritersFeb 21, 20222 min የሃበሻ ጀብዱየቼክ ሪፐብሊኩ ተወላጅ ደራሲ አዶልፍ ፓርለሳክ ተጽፎ በተጫነ ጆብሬ እንደተተረጎመው “…ነጩ ጎርፍ የወደቀውን የጦር ሜዳ ጓዱን እየዘለለ ወደፊት ይነጉዳል ። አንድ ሲወድቅ ሌሎች አስሮች እየተተኩ፣ አስሮች ሲወድቁ ሌሎች...