Ethiopian WritersApr 22, 20221 min ፍቅር እስከ መቃብርከደራሲ አዲስ አለማየሁ ደህና-- ነኝኮ! አይ--- አይ--ዞሽ ደህ---ና ነኝ! ነይ እ--ዚህ ተቀመጭና ደ--ግፊኝ!" አለ በዛብህ:: አንዳንዱን ቃል መጨረስ ልክ እንደ ክፉ ዳገት አድክሞት እመሃከል ላይ እያቋረጠ...