Ethiopian WritersApr 16, 20161 min አንጉዝፀሐይ መልአኩ 1984 ዓ. ም. አዲስ አበባ በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ታተመ በአባቷና በወንድሞቿ የግፍ አሟሟት ምክንያት የአካልና የመንፈስ መከራ ወድቆባት ስትማቅቅ ቆይታ በአረጋሽና በቅድስት ጥረት አገግማ መንፈሷ...