top of page

ያች ቀን ተረሳች

ከትምህርት ቤት ወደ ቆንስላ ሥራ

ከደራሲ ሕይወት ኅዳሩ

ከ1925 - 1933

ታተመ አዲስ አበባ 1967 ዓ. ም.


"የሚስ ፓንክህረስት ደብዳቤዎች ደግሞ ፤

ጥር 3 ቀን 1931 ዓ. ም.

ክቡር አቶ ኀዳሩ


ስለደብዳቤዎ አመሰግንዎታለሁ ፤ በፖስታ በኩል የተላከልዎት የገንዘብ መክፈያ ስለደረሰዎም ደስ አለኝ ። ለበጎ አድራጊዋ ምስጋና አቀርብላቸዋለሁ ። እንደዚሁም ወዳጅዎ መሐመድ ኢፈንዱ ሸሪፍ ሻጥር ጋዜጣ እንዲላክላቸው መፈለጋቸው በመስማቴ እጅግ ደስ አለኝ ። እንልክላቸዋልን ።

ታማኝ ትዎ

ኢ ሲልቪያ ፓንክህረስት የሚል ነበር ።"

ከመፅሃፉ የተወሰደ


Recent Posts

See All

Comments


bottom of page