top of page


Search


ሳላወርስ አላልፍም
በመላኩ ተሰማ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ገደማ ሊሆን ይችላል፣ "መላኩ ተሰማ፤ ና አንተ" 'አናርኪስት' ውጣ!" የሚልና እንደቢንቢ/የወባ ትንኝም ያቃጭልብኛልና የቀፈፈኝ የካሳሁን መሆኑን የለየሁት ድምጽ አንባረቀ። እኔ ጆሮዬ ያዳምጥ እንጂ አንደበቴን መክፈት የሚያስችል አቅሙም/ፍላጎቱም ስላልነበረኝ ስለእኔ ሆነው ሁለት ወይም ሦስት ያህል እስረኞች በአንድ ድምጽ፣ "መላኩ መቆምም ሆነ መራመድ አይችልም"፤ ሲሉ መለሱለት። ተሸክመው እንዲያወጡ ታዘዙና (ለገራፊ/ገዳይ አሳልፈው ስለማይሰጡኝ እነዚያው ጓዶች ወይም ሌሎች መልካም ሰዎች አይመስሉኝም) ፤ ሁለት-ሦስት ሰዎች ሆነው ከበሩ አውጥተው ውጭ አስቀመጡኝ። አልነሳ ስልለትም ካሳሁን ወደ አጥሩ ሄዶና አጣና ሰብሮም በመምጣት የተጫነችው ከብዷት መነሳት እንዳልቻለች ነገር ግን አለመጠች ተብላ እንደምትቀጠቀጥ አህያ ጀርባዬ

Ethiopian Writers
Apr 27, 20221 min read
bottom of page