top of page

Family Photographer













© 2022 by Arts of Ethiopia



From Ethiopia with Love:
The Legacy of Organic Coffee Beans Chapter 1: The Origins of Ethiopian Coffee The Legend of Kaldi The legend of Kaldi is a captivating...

Ethiopian Writers
Nov 1, 20242 min read
6
0


ምን ሆኛለሁ?
(ይህ የአንተ/የአንቺ ታሪክ ነው) ከደንበኞቼ 90 በመቶ የሚሆኑት በእድሜ ትልልቅ ቢሆኑም ከእነሱ 90 በመቶ የማየው ግን ልጅነታቸውን ነው፡፡ አዋቂዎቹ ይምጡ እንጂ ከልጆቹ ጋር ነው የማወራው፡፡ የልጅነት የሆነውን...

Ethiopian Writers
Oct 30, 20241 min read
37
0


የይቅርታ መስኮት
እመቤት መንግስቴ ገፅ 84-85 ሞገስ መታመሙን እንጂ አሁን ምን አይነት ቦታ ላይ እንዳለ አላውቅም። እሱ ጋር ከመድረሴ በፊት ግን ሊላቸው ይችላል ብዬ ያሰብኳቸውን ነገሮች ሁሉ መደርደር ጀመርኩ። እንዲህ አድርገህ...

Ethiopian Writers
May 4, 20241 min read
3
0


የሚሳም ተራራ - Yemisam Terara: ትዝታን በጭልፋ
ዜሮ ጓደኛ በደራሲ ፍቅረማርቆስ ደስታ by Fikremarkos Desta አንድ ጊዜ የማስተማሪያ ክፍለ ጊዚያቴን ጠብቄ ሄድሁና፤ "ሲስተር ዛሬ ያለው የማስተማር ጊዜዬ በሌላ ጊዜ እንዳካክሰው ይፍቀዱልኝ።...

Ethiopian Writers
Apr 11, 20242 min read
13
0


የእናት ራብ....! የጥቁር እናት ነኝ
በደራሲ መሰረት ክንፈ ሃይሌ by Meseret Kinfe Haile እራበኝ... እራበኝ.. እራበኝ.....ትላለች አገሬ፤ ጠፍቶ የሚያቀምሳት ፤ ከብዙ አንድ ፍሬ። እኔን ቢያቅተኝ ወደላይ አያለሁ ጠፍቶብኛ አባቴ፤...

Ethiopian Writers
Apr 11, 20241 min read
3
0


ወድቆ የተገኘ ሐገር
በደራሲ ይፍቱሥራ ምትኩ እንደ ወሸባ ከአንድ ቤትና ከአንድ ቤተሰብ የማይመጣ ንትርክ መሆኑን ያጤንኩት መጽሐፉን ጨርሼ ካጠፍኩት በኋላ አባትቶ አስደንቆኛል። አንዳንዴ ብቻ እንዲህ ይገጥማል። እንደ ውሃ የሚወስድ ትርክት...

Ethiopian Writers
Feb 17, 20241 min read
7
0


ፈተና
ከደራሲ ቴዎድሮስ አበበ ጊዜው ይሆን? ይህ ዘመነ ጥርጥር ይህ ዘመነ ክሕደት ይህ ዘመነ ክፍፍል ይህ ዘመነ ሽንፈት ይህ ዘመነ ብሶት ይህ ዘመነ ሽሽት ይህ ዘመነ ግዞት ይህ ዘመነ ድለላ ይህ ዘመነ እጦት ጊዜው ይሆን?...

Ethiopian Writers
Aug 19, 20231 min read
16
0


መለያየት ሞት ነው « ት ሞ ታ ለ ህ ! »
ዓለማየሁ ገላጋይ፣ መለያየት ሞት ነው»፣ በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ-ልደት እና በዓለ-ጥምቀት መካከል እንገኛለን፡፡ ቀጥሎም ጥምቀቱን ስቅለት፣ ስቅለቱን ሞት፣ ሞቱን ትንሣዔ ይከተሏቸዋል፡፡ ዛሬ...

Ethiopian Writers
May 23, 20224 min read
21
0


የትም ብዞር
ሰው የትም_ብዞር #ማርታ፟፟_ቀፀላ Martha Ketsela ሰው ማነው? _እላለሁ፣ እኔንም አያለሁ_ከኔ እጀምራለሁ፣ በአምሳል ሁሉም ሰው ነው! በመንቀሳቀሱ ሰው ነህ ከሚያሰኘው፣ በመልበስ፣ ማጌጡ _ ደምቆ ከሚታየው ፣...

Ethiopian Writers
May 19, 20221 min read
9
0


ወሪሳ
አለማየሁ ገላጋይ ተማፅኖ "በቅሎ ማሰሪያዋን በጠሰች ለገዛ እራሷ አሳጠረች" ነው። እንግዲህ ማሰሪያዬን በገዛ እራሴ አሳጥሬአለሁ። እምጰርጵር ቀድሞ የነበረኝን ነፃነት አይሰጡኝም። ቀልቤ ይቀንሳል፥ ቋጠሮዬ ይጠባል... ...

Ethiopian Writers
May 13, 20222 min read
7
0


bottom of page