top of page


Search


From Ethiopia with Love:
The Legacy of Organic Coffee Beans Chapter 1: The Origins of Ethiopian Coffee The Legend of Kaldi The legend of Kaldi is a captivating...
Ethiopian Writers
Nov 1, 20242 min read
6 views
0 comment


ምን ሆኛለሁ?
(ይህ የአንተ/የአንቺ ታሪክ ነው) ከደንበኞቼ 90 በመቶ የሚሆኑት በእድሜ ትልልቅ ቢሆኑም ከእነሱ 90 በመቶ የማየው ግን ልጅነታቸውን ነው፡፡ አዋቂዎቹ ይምጡ እንጂ ከልጆቹ ጋር ነው የማወራው፡፡ የልጅነት የሆነውን...
Ethiopian Writers
Oct 30, 20241 min read
36 views
0 comment


የይቅርታ መስኮት
እመቤት መንግስቴ ገፅ 84-85 ሞገስ መታመሙን እንጂ አሁን ምን አይነት ቦታ ላይ እንዳለ አላውቅም። እሱ ጋር ከመድረሴ በፊት ግን ሊላቸው ይችላል ብዬ ያሰብኳቸውን ነገሮች ሁሉ መደርደር ጀመርኩ። እንዲህ አድርገህ...
Ethiopian Writers
May 4, 20241 min read
3 views
0 comment


የሚሳም ተራራ - Yemisam Terara: ትዝታን በጭልፋ
ዜሮ ጓደኛ በደራሲ ፍቅረማርቆስ ደስታ by Fikremarkos Desta አንድ ጊዜ የማስተማሪያ ክፍለ ጊዚያቴን ጠብቄ ሄድሁና፤ "ሲስተር ዛሬ ያለው የማስተማር ጊዜዬ በሌላ ጊዜ እንዳካክሰው ይፍቀዱልኝ።...
Ethiopian Writers
Apr 11, 20242 min read
13 views
0 comment


የእናት ራብ....! የጥቁር እናት ነኝ
በደራሲ መሰረት ክንፈ ሃይሌ by Meseret Kinfe Haile እራበኝ... እራበኝ.. እራበኝ.....ትላለች አገሬ፤ ጠፍቶ የሚያቀምሳት ፤ ከብዙ አንድ ፍሬ። እኔን ቢያቅተኝ ወደላይ አያለሁ ጠፍቶብኛ አባቴ፤...
Ethiopian Writers
Apr 11, 20241 min read
3 views
0 comment


ወድቆ የተገኘ ሐገር
በደራሲ ይፍቱሥራ ምትኩ እንደ ወሸባ ከአንድ ቤትና ከአንድ ቤተሰብ የማይመጣ ንትርክ መሆኑን ያጤንኩት መጽሐፉን ጨርሼ ካጠፍኩት በኋላ አባትቶ አስደንቆኛል። አንዳንዴ ብቻ እንዲህ ይገጥማል። እንደ ውሃ የሚወስድ ትርክት...
Ethiopian Writers
Feb 17, 20241 min read
7 views
0 comment


ፈተና
ከደራሲ ቴዎድሮስ አበበ ጊዜው ይሆን? ይህ ዘመነ ጥርጥር ይህ ዘመነ ክሕደት ይህ ዘመነ ክፍፍል ይህ ዘመነ ሽንፈት ይህ ዘመነ ብሶት ይህ ዘመነ ሽሽት ይህ ዘመነ ግዞት ይህ ዘመነ ድለላ ይህ ዘመነ እጦት ጊዜው ይሆን?...
Ethiopian Writers
Aug 19, 20231 min read
16 views
0 comment


መለያየት ሞት ነው « ት ሞ ታ ለ ህ ! »
ዓለማየሁ ገላጋይ፣ መለያየት ሞት ነው»፣ በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ-ልደት እና በዓለ-ጥምቀት መካከል እንገኛለን፡፡ ቀጥሎም ጥምቀቱን ስቅለት፣ ስቅለቱን ሞት፣ ሞቱን ትንሣዔ ይከተሏቸዋል፡፡ ዛሬ...
Ethiopian Writers
May 23, 20224 min read
21 views
0 comment


የትም ብዞር
ሰው የትም_ብዞር #ማርታ፟፟_ቀፀላ Martha Ketsela ሰው ማነው? _እላለሁ፣ እኔንም አያለሁ_ከኔ እጀምራለሁ፣ በአምሳል ሁሉም ሰው ነው! በመንቀሳቀሱ ሰው ነህ ከሚያሰኘው፣ በመልበስ፣ ማጌጡ _ ደምቆ ከሚታየው ፣...
Ethiopian Writers
May 19, 20221 min read
9 views
0 comment


ወሪሳ
አለማየሁ ገላጋይ ተማፅኖ "በቅሎ ማሰሪያዋን በጠሰች ለገዛ እራሷ አሳጠረች" ነው። እንግዲህ ማሰሪያዬን በገዛ እራሴ አሳጥሬአለሁ። እምጰርጵር ቀድሞ የነበረኝን ነፃነት አይሰጡኝም። ቀልቤ ይቀንሳል፥ ቋጠሮዬ ይጠባል... ...
Ethiopian Writers
May 13, 20222 min read
7 views
0 comment


ዕውቀት ፊደል ከማወቅ ይጀምራል።
የአማርኛ ፊደላት ፊደሎቻችን ዕንወቅ የአቦጊዳ ፊደላት #ኢትዮጵያ #ፊደል #አማርኛ
Ethiopian Writers
May 12, 20221 min read
34 views
0 comment


የመጽሃፍ ገበታ
የቱን ተመገቡ የቱን ወደዱ? እስቲ አካፍሉን
Ethiopian Writers
May 11, 20221 min read
9 views
0 comment


ትልቋ ኢትዮጵያ
የብዙ ነገዶች ማኅበረሰብ ከደራሲ ዶናልድ ሌቪን ትርጉም አቶ ሚሊዮን ነቅንቅ አዲስ አበባ 2007 ዓ .ም. ታተመ የአንድን ማኅበረስብ ድንበሮችና በየክፍሉ መሃል በስፋትም ሆነ በዓይነት የአለውን አመዳደብ ከመደንገግ...
Ethiopian Writers
May 6, 20221 min read
17 views
0 comment


ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
1922-1929 ስለ ሴቶች ተማሪ ቤት ግርማዊት እቴጌ መነን በአዲስ አበባ የሰሩት የሴቶች ትምህርት ቤት ባለፈው ዓመት በሚያዚያ ወር ተከፍቶ ሥራውን ሲሰራ ከርሞ ነበር። በዚህም ዓመት የምረቃ በዓል እንዲደርግለት ስለ...
Ethiopian Writers
May 6, 20221 min read
10 views
0 comment


ሳላወርስ አላልፍም
በመላኩ ተሰማ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ገደማ ሊሆን ይችላል፣ "መላኩ ተሰማ፤ ና አንተ" 'አናርኪስት' ውጣ!" የሚልና እንደቢንቢ/የወባ ትንኝም ያቃጭልብኛልና የቀፈፈኝ የካሳሁን መሆኑን የለየሁት ድምጽ አንባረቀ። እኔ ጆሮዬ...
Ethiopian Writers
Apr 27, 20221 min read
37 views
0 comment


የዘርሲዎች ፍቅር
በፍቅረማርቆስ ደስታ "የኔነት ስሜት በአንድ ወገን፣ የእኛነት ስሜት በሌላ በኩል እንደምሶሶ ተራርቆ የተተከለበት መሬት አሁንም ስቃይዋን ለመቀነስና ዕድሜዋን ለማርዘም፣ ቀሪ ውበቷን እንደያዘች እንድትቆይ ለማድረግ...
Ethiopian Writers
Apr 22, 20221 min read
10 views
0 comment


ፍቅር እስከ መቃብር
ከደራሲ አዲስ አለማየሁ ደህና-- ነኝኮ! አይ--- አይ--ዞሽ ደህ---ና ነኝ! ነይ እ--ዚህ ተቀመጭና ደ--ግፊኝ!" አለ በዛብህ:: አንዳንዱን ቃል መጨረስ ልክ እንደ ክፉ ዳገት አድክሞት እመሃከል ላይ እያቋረጠ...
Ethiopian Writers
Apr 22, 20221 min read
19 views
0 comment


የሐያኛው ክፍለ ዘመን መባቻ
በመርስዔ ኃዘን ወልደ ቂርቆስ በእንጦጦ ዳገት የባቡር መንገድ ስለመሰራቱ የባቡር መንገድ ስራ አዲስ አበባ ላይ የተጀመረው በ1894ዓ.ም ነው፡፡ በእንጦጦ ዳገት ላይ ግን የባቡር መንገድ የተሠራው በ1897 ዓ.ም ነው፡፡...
Ethiopian Writers
Apr 19, 20221 min read
9 views
0 comment


የኔ ማስታወሻ
ስንዱ አበበ Senedu Abebe (Senedu Abebe) ድንገት ትዝ አልሽኝ፡፡ ለምን? ካልሺኝ ለምን ጠየቅሽኝ ስለምልሽ ዝም በይ፡፡ ይልቁንስ……. ሳራዬ! ዛሬ ብታይ በጣም ነው ስበሳጭ የዋልኩት፡፡ እንደዚህ ማለት...
Ethiopian Writers
Apr 17, 20221 min read
21 views
0 comment


ቴሌግራም ቻናል
ከዚህ ቀደም ብለውም የተጻፉ(የተደረሱ)ም ሆነ አዲስ ደራሲያንን ስራዎቻቸውን በማስተዋወቅ ተደራሽ እናደርጋለን። በተጨማሪ በቴሌግራም ቻናል https://t.me/ethiopianwriters እንገኛለን። በኢትዮጵያ እና...
Ethiopian Writers
Apr 10, 20221 min read
33 views
0 comment
bottom of page