Ethiopian WritersAug 19, 20231 min ፈተናከደራሲ ቴዎድሮስ አበበ ጊዜው ይሆን? ይህ ዘመነ ጥርጥር ይህ ዘመነ ክሕደት ይህ ዘመነ ክፍፍል ይህ ዘመነ ሽንፈት ይህ ዘመነ ብሶት ይህ ዘመነ ሽሽት ይህ ዘመነ ግዞት ይህ ዘመነ ድለላ ይህ ዘመነ እጦት ጊዜው ይሆን?...